TOGETHER WE BUILD OUR FUTURE

1000+
Active Members
50,000,000+
Total Assets (ETB)

News and Events

Easter Celebration

Latest News: Easter Celebration

በመጀመሪያ እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ለማለት እወዳለሁ።

ድሪም (Dream) ሳኮስ ሁልጊዜም የምሰራው የእናንተን የነገ ተስፋ ዛረ ላይ በእውን ለመገንባትና ህልማችሁን እውን ለማድረግ ነው። ይህ ታላቅ በዓል ከቤተሰቦቻችሁ ጋር የደስታ፣ የፍቅርና የብልጽግና እንዲሆንላችሁ ከልብ እመኛለሁ። በዚህ በዓል፣ ትናንት የነበረውን ድካም በዛረ ስኬት እንደምንተካው ሁሉ፣ በእኛና በእናንተ መካከል ያለው ጠንካራ ትብብርም ወደ ላቀ የኢኮኖሚ እድገት እንደሚያሸጋግረን ሙሉ እምነት አለኝ።

በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የብልጽግና ይሁንላችሁ!
መልካም በዓል!
የቅርንጫፍ ስራ አስኪያጅ

Dream Sacco Registered

Dream Sacco Officially Registered

February 2026
We are proud to announce that Dream Sacco has been officially registered by the government as a legally recognized financial cooperative.

Opening Ceremony

Official Opening Ceremony

March 14, 2026
Dream Sacco celebrated its official opening with great enthusiasm.

1. Savings Options / የቁጠባ አማራጮች

ማህበሩ ስድስት ዋና ዋና የቁጠባ አይነቶችን ያቀርባል፦

ድሪም መደበኛ የቁጠባ ሂሳብ

ለማንኛውም የቁጠባ አገልግሎት የሚውል።

ድሪም የፍላጎት የቁጠባ ሂሳብ

በአባላቱ ፍላጎትና እቅድ ላይ ተመስርቶ የሚቆጠብ።

ድሪም የብድር የቁጠባ ሂሳብ

ለብድር አገልግሎት ብቁ ለመሆንና ብድርን ለመመለስ የሚያገልግል።

የጊዜ ገደብ ተቀማጭ የቁጠባ ሂሳብ

መነሻው ለ3 ወራት ሆኖ ከፍተኛ ወለድ የሚያስገኝ።

የህጻናት የቁጠባ ሂሳብ

ለህጻናት የወደፊት ተስፋ ተብሎ የሚቆጠብ።

ከወለድ ነፃ የቁጠባ ሂሳብ

በሸሪአ ህግ መሰረት የሚፈጸም የቁጠባ አገልግሎት።

2. Loan Options / የብድር አማራጮች

ብድሮች እንደየአስፈላጊነታቸውና እንደ ብድሩ አይነት የቅድመ ቁጠባ መጠን (Percentage) አላቸው፦

ልዩ እና የግል ብድሮች

የአስቸኳይ ጊዜ ብድር

እንደ ሁኔታው ከ50,000 እስከ 2,000,000 ብር ድረስ።

የእናት ጓዳ ብድር

20% ቁጠባ ሲኖር እስከ 300,000 ብር ይፈቀዳል።

ንግሥተ የሴቶች ብድር

ለመንግስት ሰራተኛ ሴቶች፦ 25% ቁጠባ ሲኖር እስከ 200,000 ብር።

የመንግስት ሠራተኛ ብድር

እስከ 200,000 ብር ድረስ የሚሰጥ።

የእቃ ግዢ ብድር

የተለያዩ ቁሳቁሶችን ለመግዛት እስከ 300,000 ብር።

ብርታት የንግድ ሥራ ብድሮች

እነዚህ ብድሮች 30% ቅድመ ቁጠባ የሚጠይቁ ሲሆን ከ50,000 እስከ 1,000,000 ብር ይደርሳሉ፦

ብርታት የአነስተኛ ንግድ ሥራ ብድር

30% ቅድመ ቁጠባ። ከ50,000 እስከ 1,000,000 ብር።

ብርታት የመካከለኛ ጊዜ ንግድ ሥራ ብድር

30% ቅድመ ቁጠባ። ከ50,000 እስከ 1,000,000 ብር።

ብርታት ከፍተኛ ጊዜ ንግድ ሥራ ብድር

30% ቅድመ ቁጠባ። ከ50,000 እስከ 1,000,000 ብር።

Our Mission & Vision

MISSION / ተልዕኮ

The mission of Dream SACCOS LTD is to empower the financial freedom of its members by providing simple, fast, and affordable saving and credit solutions tailored to their needs. Beyond financial services, the organization is committed to reducing poverty and unemployment by supporting women, youth, and small business owners through professional advice and strategic investments, ultimately fostering a more prosperous society and a better future for the next generation.


የማህበሩ ተልዕኮ ለአባላቱ ቀላል፣ ቀልጣፋ እና ተመጣጣኝ የሆኑ የቁጠባና የብድር አገልግሎቶችን በማቅረብ የፋይናንስ ነፃነታቸውን ማጠናከር እና ኢኮኖሚያዊ አቅማቸውን ማሳደግ ነው። በተጨማሪም የገንዘብ ችግርን እና የስራ አጥነትን ለመቀነስ ሴቶችን፣ ወጣቶችን እና አነስተኛ የንግድ ስራ ባለቤቶችን በሙያ ምክርና በፋይናንስ በመደገፍ፣ የተሻለ የስራ እቅድ ያላቸውን ዜጎች በማበረታታት እና ለልጆቻችን የሚተርፍ የበለፀገች ሀገርን ለመገንባት በቁርጠኝነት ይሰራል።

VISION / ራዕይ

Dream SACCOS LTD envisions becoming one of the top five most reputable and technologically advanced financial institutions in Ethiopia by the year 2021 E.C. (2028/29 G.C.). By prioritizing modern quality service and maintaining a member-led management structure, the organization strives to establish itself as a trusted leader in the national financial landscape, setting a benchmark for excellence and innovation within the cooperative sector.


የድሪም የቁጠባና ብድር መሰረታዊ የህብረት ስራ ማህበር በ2021 ዓ.ም በዘመናዊ ቴክኖሎጂ እና በጥራት አገልግሎት በኢትዮጵያ ከሚታወቁ ቀዳሚ የብድርና ቁጠባ ተቋማት አንዱ የመሆን ታላቅ ራዕይ አለው። ተቋሙ በአባላቱ ፍላጎትና ተሳትፎ የሚመራ፣ ታማኝነትን ከዘመናዊ የፋይናንስ አሰራር ጋር አቀናጅቶ የያዘ እና በሀገሪቱ ካሉ የፋይናንስ ተቋማት መካከል በግንባር ቀደምነት ከሚጠቀሱ አምስት ታላላቅ ተቋማት ተርታ ለመሰለፍ በትጋት ይሰራል።

Our Core Values

Integrity

We uphold the highest ethical standards in all our operations.

Transparency

We maintain open and honest communication with all stakeholders.

Accountability

We take responsibility for our actions and deliver on promises.

Empowerment

We dedicate to empowering members to achieve financial independence.

Innovation

We continuously innovate to provide better financial solutions.

Our Partners

Wegagen Bank

Wegagen Bank

Awash Bank

Awash Bank

Ready to Start Your Financial Journey?

Join thousands of members who trust Dream Saccos LTD for their financial needs.

Get Started Today