Our Services

Comprehensive financial solutions designed to help you achieve your dreams

1. Savings Options / የቁጠባ አማራጮች

ማህበሩ ስድስት ዋና ዋና የቁጠባ አይነቶችን ያቀርባል፦

ድሪም መደበኛ የቁጠባ ሂሳብ

ለማንኛውም የቁጠባ አገልግሎት የሚውል።

ድሪም የፍላጎት የቁጠባ ሂሳብ

በአባላቱ ፍላጎትና እቅድ ላይ ተመስርቶ የሚቆጠብ።

ድሪም የብድር የቁጠባ ሂሳብ

ለብድር አገልግሎት ብቁ ለመሆንና ብድርን ለመመለስ የሚያገልግል።

የጊዜ ገደብ ተቀማጭ የቁጠባ ሂሳብ

መነሻው ለ3 ወራት ሆኖ ከፍተኛ ወለድ የሚያስገኝ።

የህጻናት የቁጠባ ሂሳብ

ለህጻናት የወደፊት ተስፋ ተብሎ የሚቆጠብ።

ከወለድ ነፃ የቁጠባ ሂሳብ

በሸሪአ ህግ መሰረት የሚፈጸም የቁጠባ አገልግሎት።

2. Loan Options / የብድር አማራጮች

ብድሮች እንደየአስፈላጊነታቸውና እንደ ብድሩ አይነት የቅድመ ቁጠባ መጠን (Percentage) አላቸው፦

ልዩ እና የግል ብድሮች

የአስቸኳይ ጊዜ ብድር

እንደ ሁኔታው ከ50,000 እስከ 2,000,000 ብር ድረስ።

የእናት ጓዳ ብድር

20% ቁጠባ ሲኖር እስከ 300,000 ብር ይፈቀዳል።

ንግሥተ የሴቶች ብድር

ለመንግስት ሰራተኛ ሴቶች፦ 25% ቁጠባ ሲኖር እስከ 200,000 ብር።

የመንግስት ሠራተኛ ብድር

እስከ 200,000 ብር ድረስ የሚሰጥ።

የእቃ ግዢ ብድር

የተለያዩ ቁሳቁሶችን ለመግዛት እስከ 300,000 ብር።

ብርታት የንግድ ሥራ ብድሮች

እነዚህ ብድሮች 30% ቅድመ ቁጠባ የሚጠይቁ ሲሆን ከ50,000 እስከ 1,000,000 ብር ይደርሳሉ፦

ብርታት የአነስተኛ ንግድ ሥራ ብድር

30% ቅድመ ቁጠባ። ከ50,000 እስከ 1,000,000 ብር።

ብርታት የመካከለኛ ጊዜ ንግድ ሥራ ብድር

30% ቅድመ ቁጠባ። ከ50,000 እስከ 1,000,000 ብር።

ብርታት ከፍተኛ ጊዜ ንግድ ሥራ ብድር

30% ቅድመ ቁጠባ። ከ50,000 እስከ 1,000,000 ብር።

Ready to Get Started?

Visit any of our branches or contact us to open an account today.

Call Us: +251 946 180 77 88